- Home
- News And Updates
News And Updates
NEWS AND UPDATES
GET TO KNOW US
NEWS AND UPDATES
-
አሐዱ፡ባንክ ዓመታዊ የደንበኞች የምስጋና ሳምንትን በዛሬው ዕለት አስጀመረ!“በክብር እናገለግላለን፤ ከልባችን እናመሰግናለን” በሚል መሪ ቃል የምስጋና ሳምንቱን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ በዛ በዛሬው ዕለት...
-
አሐዱ:ባንክ በፋይናንስ ተደራሽነት ላይ በተዘጋጀው ሲምፖዚየም ተሣተፈ!በኤስ ኤን ቪ (SNV) ሊዌይ (LIWAY) ፕሮጀክት አዘጋጅነት፤ ለ "MSMEs የፋይናንስ በሮችን መክፈት፤በኢትዮጵያ በሴቶች÷ወጣቶችና አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ያሉ...
-
አሐዱ፡ባንክ በንግድና ፋይናንስ ፎረም ላይ ተሣተፈ!በ GIZ Ethiopia እና KFW Development Bank አዘጋጅነት፤ "Firm and Finance ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሐሳብ 170 ኩባንያዎች÷የፋይናንስ ተቋማት÷የኢንቨስትመንት...
-
አሐዱ፡ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024/25 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ!አሐዱ፡ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በወሳኝ መለኪያዎች ይበል የሚያስብል ውጤት አስመዘገበ፡፡ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ በበጀት ዓመቱ ብር 7.88 ቢሊዮን...
-
ለጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ የቢዝነስ ተቋማት በዲጂታል እና በፋይናንስ ክህሎት ዙሪያ ላይ ሥልጠና ተሰጠ !!በአሐዱ፡ባንክ የጥቃቅን ፣ አነስተኛ ፣ መካከለኛ እና የገጠር ባንክ መምሪያ ከተለያዩ የአዲስ አበባና በዙሪያዋ ካሉ አጎራባች ቦታዎች ለመጡ...
-
አሐዱ፡ባንክ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል።የአሐዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች፣እዮብ ተካልኝ (ፒ.ኤች.ዲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾምዎ የተሰማንን ደስታ...
-
በፀረ ገንዘብ አጠባ እና የሽብር ተግባርን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን ለመከላከል ያለመ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ለአሐዱ: ባንክ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና ኦፊሰሮች፤ "በፀረ ገንዘብ አጠባ (Anti-Money...
-
የአሐዱ፡ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው መሥሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ አከበሩ።እንደ ምድሪቱ አምረን፣ እንደ አበቦች ፈክተን፣አዲስ ንጋት ስትመጣ ከውጣ ውረዱ ተምረን፣በአዲስ ተስፋ መዓዛ ታጥነን:: አዲሱ ዓመት የከፍታ ዘመን...
-
ባንካችን ብሥራተ ገብርኤል ቅርንጫፍ ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀመረ!በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ላይ የሚገኘው 103ኛው የባንካችን ቅርንጫፍ፤ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ...
-
አሐዱ:ባንክ ለ6ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ!አሐዱ፡ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ...
-
የአሐዱ፡ባንክ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑአሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ÷ ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የባንኩ አመራሮች...
-
የአሐዱ፡ባንክ የ2017 ዓ/ም ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ጉባዔ የታለመለትን ግብ በማሳካት ተጠናቀቀ!ጉባኤው ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እንደ መሆኑ መጠን፤ ለውይይት የያዛቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ጉባዔውን አጠናቋል፡፡ይኽ...
-
Megenagna BranchAhadu Bank Megenanga Branch join us as we bring innovative banking solutions closer to you
-
የምሥረታ ጉባዔ በዓልየባንካችን 3ኛ ዓመት የምሥረታ ጉባዔ በዓልን በማስመልከት የአሐዱ:ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አንተነህ ሰብስቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ:: አሐዱ፡...
-
ከምቾት በላይ!የአሐዱን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም ባሉበት ሥፍራ ሆነው ራስዎን በመመዝገብ ወይንም አቅራቢያዎ በሚገኙ የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የባንኩን...
-
We Make Banking Easy For You!We are delighted to share some exciting news that will enhance your experience with the Ahadu mobile application....
-
የደንበኞች ግንኙነት ማዕከልአገልግሎቶቻችንን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄም ሆነ አስተያየት ካልዎት 694 ላይ በመደወል ያድርሱን። If you have any questions or comments...
-
Save your transactions!Ahadu Bank is happy to announce our new money transfer partnership with EthioDash. EthioDash money transfer system is...
-
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅአሐዱ ባንክ አ.ማ. ባከናወነው 2ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተደረገው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመጽደቁ ሂደት...
-
በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዙሪያ የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ፩. የኤቲኤም ግብይት ጥንቃቄዎች ደኅንነቱ የተጠበቀ የግል መለያ ቁጥር(PIN)ይምረጡ! የግል መለያ ቁጥርዎን በእጅዎ ወይም በሰውነትዎ በመሸፈን ከሰው ዕይታ...


















