በፀረ ገንዘብ አጠባ እና የሽብር ተግባርን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን ለመከላከል ያለመ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ Dawit Addis September 19, 2025

በፀረ ገንዘብ አጠባ እና የሽብር ተግባርን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን ለመከላከል ያለመ ሥልጠና ተሰጠ፡፡

ለአሐዱ: ባንክ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና ኦፊሰሮች፤ “በፀረ ገንዘብ አጠባ (Anti-Money Laundering) እና የሽብር ተግባርን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን ለመከላከል
(Combating Terrorist Financing) ያለመ፤ ከፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ተቋም በመጡ ባለሙያ መስከረም ፮/፳፻፲፰ ዓ.ም በ ዘ ሀብ ሆቴል ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *