Themes" />
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅና ድንቅ ባለሙያዎች መካከል ከፊት ተርታ የሚሰለፉ በተሰማሩበት ዘርፍ አንቱ የተባሉና ውጤታማ ተግባራትን ያከናወኑ፤ የተካበተ ልምድና አካታች የሙያ ስብጥር ያላቸው የሀገራችን ልሂቃን እያቋቋሙት የሚገኝ ባለብሩህ ተስፋ የህዝብ ባንክ ነው።
አሐዱ ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ንግድ ሕግ መሰረት የባንክ ሥራን በብቁ ባለሙያና ዘመኑ ባፈራው ሥነ ብጀታ(ቴክኖሎጂ) በመታገዝ ሁለንተናዊ አገልግሎትን ለኀብረተሰቡ በተለይም አዋጭነት ላላቸው የፈጠራ ሀሳብ እና ላምራቹ ዘርፍ ቅድሚያ በመስጠት ተገቢውን የገበያ ድርሻ በመያዝ ለባለድርሻ አካላት የላቀ ጥቅም ማስገኘት ነው።
Phone: 0115583971
Mobile: 0976-404040
Shortcode:694
info@ahadubank.com
www.ahadubank.com
Addis Ababa, Ethiopia