የአሐዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች፣
እዮብ ተካልኝ (ፒ.ኤች.ዲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾምዎ የተሰማንን ደስታ እየገለጽን፤ውጤታማ የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎት በመላው የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰብ ስም ምኞታችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን።
አሐዱ፡ባንክ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል።
September 22, 2025