-
June 19, 2026 አሐዱ፡ባንክ 2 የዲጂታል መተግበሪያዎችን በይፋ አስመረቀ!ባንካችን "አሐዱ ለኩሉ" እና "ማኅደር" የተሰኙ 2 ዲጂታል መተግበሪያዎችን፤ የአሐዱ፡ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ÷ ከፍተኛ አመራሮች÷ ለመተግበሪያዎቹ መበልጸግ የተሣተፉ...
-
June 8, 2026 አሐዱ፡ ባንክ በዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ!አሐዱ፡ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) የሕንጻዎች አስተዳደር ኤጀንሲ ያበለጸገውን የዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ሥርዓት በይፋ ጀምሯል።የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ...
-
May 5, 2026 በሥነ-ምግባራዊ የሥራ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭት አስተዳደር ዙሪያ ለአሐዱ ፡ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ሥልጠና ተሰጠ!ለአሐዱ፡ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች “በሥነ -ምግባራዊ የሥራ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭት አስተዳደር “ዙሪያ ከፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ...
-
May 1, 2026 አሐዱ፡ባንክ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ!ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ የሚመራው ባንካችን አሐዱ፤ ኤ አይ ለሁሉ የሚል መርሕ ካለው ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በአጋርነት...
-
April 21, 2026 አሐዱ ባንክ የ2018 ዓ.ም የ3ተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አከናወነየአሐዱ:ባንክ አ.ማ ከፍተኛ ሥራ አመራሮችና የመምሪያ ኃላፊዎች የባንኩን የ 9 ወር ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ ሚያዚያ 9/2018 ዓ/ም በኢሊሊ...
-
March 19, 2026 አሐዱ፡ባንክ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ!አሐዱ፡ ባንክ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩትን የጎበኙ ሲሆን፤ በዕለቱ የቴክኖሎጂ ሥራዎችንና የሮቦቲክስ ላቦራቶሪዎችን ተዘዋውረው...
-
March 14, 2026 አሐዱ፡ባንክ እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የአሐዱ ኢ-ብር ዲጂታል ኤጀንሲ ባንኪንግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡አሐዱ፡ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን ተደራሽነት ለማስፋፋት ያለውን መሪ ዕቅድ ከግብ ለማድረስ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት...
-
February 23, 2026 አሐዱ፡ባንክ ለዳሸን ባንክ መልካም ምኞቱን ገለጸ!ባንካችን አሐዱ፤ የካቲት 13/2018 ዓ.ም በዳሸን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት ለባንኩ የ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የእንኳን...
-
January 9, 2026 አሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነት የመወጣት ተግባሩን አጠናክሮ ቀጠለ!አሐዱ፡ባንክ ታኅሣሥ 24 የሚያከብረውን የምሥረታ ጉባዔ በዓሉን በማስመልከት፤ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት እና ሠራተኞች በተገኙበት፤ለሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል...
-
January 9, 2026 አሐዱ:ባንክ ለ7ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ!አሐዱ፡ ባንክ የምሥረታ ጉባዔ በዓሉን በማስመልከት፤ ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ በአያሌው የሚያግዘውን የደም...