-
July 30, 2026 ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ ጋር ያስተሳስሩ!ውድ ደንበኞቻችን ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ሁሉም የባንክ ደንበኞች ሒሳባቸውን በቀጣይነት ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥራቸውን...
-
July 22, 2026 አሐዱ:ባንክ ለ 8ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ!አሐዱ፡ ባንክ ሥራ የጀመረበትን 4ኛ ዓመት በማስመልከት የተለያዩ ኩነቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ፤ ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር...
-
July 20, 2026 የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰቦች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ!አሐዱ፡ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፬ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ፤ ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለአደራ ማኅበር ጋር በመተባበር፤ የባንኩ...
-
June 19, 2026 አሐዱ፡ባንክ 2 የዲጂታል መተግበሪያዎችን በይፋ አስመረቀ!ባንካችን "አሐዱ ለኩሉ" እና "ማኅደር" የተሰኙ 2 ዲጂታል መተግበሪያዎችን፤ የአሐዱ፡ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ÷ ከፍተኛ አመራሮች÷ ለመተግበሪያዎቹ መበልጸግ የተሣተፉ...
-
June 8, 2026 አሐዱ፡ ባንክ በዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ!አሐዱ፡ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) የሕንጻዎች አስተዳደር ኤጀንሲ ያበለጸገውን የዲጂታል ኪራይ አሰባሰብ ሥርዓት በይፋ ጀምሯል።የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ...
-
May 5, 2026 በሥነ-ምግባራዊ የሥራ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭት አስተዳደር ዙሪያ ለአሐዱ ፡ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ሥልጠና ተሰጠ!ለአሐዱ፡ባንክ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች “በሥነ -ምግባራዊ የሥራ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭት አስተዳደር “ዙሪያ ከፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ...
-
May 1, 2026 አሐዱ፡ባንክ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ!ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ የሚመራው ባንካችን አሐዱ፤ ኤ አይ ለሁሉ የሚል መርሕ ካለው ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በአጋርነት...
-
April 21, 2026 አሐዱ ባንክ የ2018 ዓ.ም የ3ተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አከናወነየአሐዱ:ባንክ አ.ማ ከፍተኛ ሥራ አመራሮችና የመምሪያ ኃላፊዎች የባንኩን የ 9 ወር ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡ ሚያዚያ 9/2018 ዓ/ም በኢሊሊ...
-
March 19, 2026 አሐዱ፡ባንክ አመራሮች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ!አሐዱ፡ ባንክ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩትን የጎበኙ ሲሆን፤ በዕለቱ የቴክኖሎጂ ሥራዎችንና የሮቦቲክስ ላቦራቶሪዎችን ተዘዋውረው...
-
March 14, 2026 አሐዱ፡ባንክ እና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የአሐዱ ኢ-ብር ዲጂታል ኤጀንሲ ባንኪንግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡አሐዱ፡ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቱን ተደራሽነት ለማስፋፋት ያለውን መሪ ዕቅድ ከግብ ለማድረስ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት...