-
December 18, 2025 አሐዱ:ባንክ በፋይናንስ ተደራሽነት ላይ በተዘጋጀው ሲምፖዚየም ተሣተፈ!በኤስ ኤን ቪ (SNV) ሊዌይ (LIWAY) ፕሮጀክት አዘጋጅነት፤ ለ "MSMEs የፋይናንስ በሮችን መክፈት፤በኢትዮጵያ በሴቶች÷ወጣቶችና አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ያሉ...
-
December 10, 2025 አሐዱ፡ባንክ በንግድና ፋይናንስ ፎረም ላይ ተሣተፈ!በ GIZ Ethiopia እና KFW Development Bank አዘጋጅነት፤ "Firm and Finance ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሐሳብ 170 ኩባንያዎች÷የፋይናንስ ተቋማት÷የኢንቨስትመንት...
-
November 24, 2025 አሐዱ፡ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024/25 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገበ!አሐዱ፡ባንክ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በወሳኝ መለኪያዎች ይበል የሚያስብል ውጤት አስመዘገበ፡፡ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ በበጀት ዓመቱ ብር 7.88 ቢሊዮን...
-
October 31, 2025 ለጥቃቅን ፣ አነስተኛ እና መካከለኛ የቢዝነስ ተቋማት በዲጂታል እና በፋይናንስ ክህሎት ዙሪያ ላይ ሥልጠና ተሰጠ !!በአሐዱ፡ባንክ የጥቃቅን ፣ አነስተኛ ፣ መካከለኛ እና የገጠር ባንክ መምሪያ ከተለያዩ የአዲስ አበባና በዙሪያዋ ካሉ አጎራባች ቦታዎች ለመጡ...
-
-
September 22, 2025 አሐዱ፡ባንክ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል።የአሐዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኞች፣እዮብ ተካልኝ (ፒ.ኤች.ዲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾምዎ የተሰማንን ደስታ...
-
September 19, 2025 በፀረ ገንዘብ አጠባ እና የሽብር ተግባርን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀልን ለመከላከል ያለመ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ለአሐዱ: ባንክ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና ኦፊሰሮች፤ "በፀረ ገንዘብ አጠባ (Anti-Money...
-
September 16, 2025 የአሐዱ፡ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው መሥሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ አከበሩ።እንደ ምድሪቱ አምረን፣ እንደ አበቦች ፈክተን፣አዲስ ንጋት ስትመጣ ከውጣ ውረዱ ተምረን፣በአዲስ ተስፋ መዓዛ ታጥነን:: አዲሱ ዓመት የከፍታ ዘመን...
-
September 16, 2025 ባንካችን ብሥራተ ገብርኤል ቅርንጫፍ ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀመረ!በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ላይ የሚገኘው 103ኛው የባንካችን ቅርንጫፍ፤ የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ...
-
September 9, 2025 አሐዱ:ባንክ ለ6ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ!አሐዱ፡ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ...







