የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰቦች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ! Dawit Addis July 20, 2026

የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰቦች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ!

አሐዱ፡ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን  ፬ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ፤  ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለአደራ ማኅበር  ጋር በመተባበር፤ የባንኩ አመራሮች÷ ሠራተኞች እና ደንበኞች   በተገኙበት በእንጦጦ ተራራ ላይ ሐምሌ 09/2018 ዓ.ም ለ ፬ኛ ጊዜ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ::

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *