
ውድ ደንበኞቻችን !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰጠው አቅጣጫ መሠረት፤ ሁሉም የባንክ ደንበኞች ሒሳባቸውን በቀጣይነት ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥራቸውን ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ስለገለጸ፤ እርስዎም ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ በመጠቀም https://verifayda.ahadubank.com/ ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ በማለት ባለ 16 አኃዝ ልዩ ቁጥር (FCN) እንዲሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን ፡፡
አሐዱ፡ ባንክ አ.ማ