የአሐዱ፡ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው መሥሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ አከበሩ። Dawit Addis September 16, 2025

የአሐዱ፡ባንክ ማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች የአዲስ ዓመት በዓልን በዋናው መሥሪያ ቤት በደማቅ ሁኔታ አከበሩ።

እንደ ምድሪቱ አምረን፣ እንደ አበቦች ፈክተን፣
አዲስ ንጋት ስትመጣ ከውጣ ውረዱ ተምረን፣
በአዲስ ተስፋ መዓዛ ታጥነን::

አዲሱ ዓመት የከፍታ ዘመን ይሁንልን፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!

ሙሉጌታ በዛ
ዋና ሥራ አስፈጻሚ

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *