አገልግሎቱን ለመስጠት አሐዱ ብለን መጀመረናል fikru admin July 29, 2022

አገልግሎቱን ለመስጠት አሐዱ ብለን መጀመረናል

አሐዱ ባንክ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ አገልግሎቱን ለመስጠት አሐዱ ብለን መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የአሐዱ ባንክ ምስርታ እውን እንዲሆን እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ያገዙንን ሁሉ እናመሰግናለን፡፡