የምስራች! የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ተጠቃሚ ከሆኑ፤ Esubalew D June 1, 2023

የምስራች! የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ተጠቃሚ ከሆኑ፤

አሁኑኑ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ በመጠቀም የገንዘብ ዝውውርዎን ወደ አሐዱ፡ባንክ የቁጠባ ሒሳብዎ ማስተላለፍ ይችላሉ። በተጨማሪም የተለያዩ የዲጂታል ክፍያዎችን ከአሐዱ፡ባንክ ወደ ሌሎች ድርጅቶች ምቾትዎ ሳይጓደል ማከናወን ያስችልዎታል።

የቴሌ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ከሌሎች ባንኮች ወደ አሐዱ፡ባንክ በቦታ እና ሰዓት ሳይገደቡ ሒሳብዎን ያስተላልፉ። 

ያሻዎትን የባንክ አገልግሎት በእጅ ስልክዎ ይፈጽሙ! ዘመኑን ይዋጁ!

የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!

#21-21#1ሚሊዮንደንበኛ

#እኔናቤተሰቤየአሐዱባንክቤተሰብነን

#BankingService

#ከብዙዎች_ለብዙዎች

#mobilebanking

#banking

#USSD *611#