ከምቾት በላይ! Esubalew D June 28, 2024

ከምቾት በላይ!

የአሐዱን ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም ባሉበት ሥፍራ ሆነው ራስዎን ሲመዘግቡ ወይንም አቅራቢያዎ በሚገኙ የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የባንኩን የሞባይል  እና የካርድ ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም ሲመዘገቡ፤ ልዩ ሥጦታ ለደንበኝነትዎ አዘጋጅተናል፡፡

📱ባሉበት ሆነው ራስዎን  ይመዝግቡ!

For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahadubank.retail

For Apple iOS: https://apps.apple.com/us/app/ahadu-mobile-banking/id6463130433

For USSD: *611#