ጉዞዎን ከአሐዱ፡ ባንክ ጋር በቀላሉ ያከናውኑ Esubalew D September 21, 2023

ጉዞዎን ከአሐዱ፡ ባንክ ጋር በቀላሉ ያከናውኑ

የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ ሀገራት አየር መንገድ የበረራ ትኬቶችን ከሁሉም የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ  አሐዱ ባንክ ከጉዞ ጎ(Guzo-go) ጋር በመተባበር ለጉዞዎት ምቹ ሁኔታዎችን አመቻችቶ የምሥራች ሲልዎት በታላቅ ደስታ ነው። እርስዎም ወደሚቀርብዎት ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው የበረራ ቀን፣ ሰዓት እና መዳረሻዎን በመሙላት ትኬቶችን ማግኘት ይችላሉ።

መልካም ጉዞ! 

አሐዱ ባንክ

ከብዙዎች ለብዙዎች