የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ ሀገራት አየር መንገድ የበረራ ትኬቶችን ከሁሉም የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ አሐዱ ባንክ ከጉዞ ጎ(Guzo-go) ጋር በመተባበር ለጉዞዎት ምቹ ሁኔታዎችን አመቻችቶ የምሥራች ሲልዎት በታላቅ ደስታ ነው። እርስዎም ወደሚቀርብዎት ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው የበረራ ቀን፣ ሰዓት እና መዳረሻዎን በመሙላት ትኬቶችን ማግኘት ይችላሉ።
መልካም ጉዞ!
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች