የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅ Dagmawi December 5, 2023

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ውጤትን ስለማሳወቅ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ባከናወነው 2ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተደረገው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የመጽደቁ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ የተመረጡ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትና ተጠባባቂ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዝርዝር ካገኙት ድምጽ ጋር አስመራጭ ኮሚቴው ባሳወቀው መሰረት እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የበለጠ ለማንበብ እባክዎ ይህን ሊንክ ይጫኑት፡፡

https://ahadubank.com/wp-content/uploads/2023/12/Selected.pdf

https://ahadubank.com/wp-content/uploads/2023/12/Results.pdf