“የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አፈጻጸም ደንብ” Esubalew D November 29, 2023

“የአሐዱ ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ አፈጻጸም ደንብ”

በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ ቁጥር 298 መሰረትየዳይሬክተሮች ቦርድ በአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ እንደሚመረጡ ይደነግጋል፡፡ የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ፣ የባንክ ስራ አዋጅን እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መመሪያዎችን መሰረት አድርጎ የተቋቋመው አሐዱ ባንክ አ.ማ በመተዳደሪያው ደንብ አንቀጽ 10.1(1) ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን የመምረጥና የመሾም ስልጣን የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ መሆኑንና ይህም በጠቅላላ ጉባኤ ተግባራዊ እንደሚደረግ በግልጽ አስቀምጧል፡፡

ሙሉዉን ለማምበብ ይህን ማስፈንጠርያይጫኑ!

AHB_BOD_nomination_Election.pdf (ahadubank.com)