የአሐዱ፡ባንክ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ Dawit Addis September 6, 2025

የአሐዱ፡ባንክ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ

አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ÷ ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የባንኩ አመራሮች እና ሠራተኞች በተገኙበት በእንጦጦ ተራራ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ::

Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *