አሐዱ፡ባንክ ታኅሣሥ 24 የሚያከብረውን የምሥረታ ጉባዔ በዓሉን በማስመልከት፤ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት እና ሠራተኞች በተገኙበት፤ለሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል ቅድስት ድንግል ማርያም የሴቶች ገዳም ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም ድጋፍ አድርጓል፡፡